Speak Amharic with Abelከአቤል ጋር አማርኛ እንናገር

Fifteen short videos for ages 4 to 10 with Abel and his friend Abebe the turtle: hello, names, magic words, counting to ten, family, colors, the body, animals, food, feelings, the sky and home, in spoken Amharic with Fidel on screen.ከ4 እስከ 10 ዓመት ላሉ ልጆች አሥራ አምስት አጫጭር ቪዲዮዎች፦ ሰላምታ፣ ስም፣ ትሕትና ቃላት፣ ቁጥሮች፣ ቤተሰብ፣ ቀለሞች፣ የሰውነት ክፍሎች፣ እንስሳት፣ ምግብ፣ ስሜቶች፣ ሰማይና ቤት።

Abel · Ages 4-10 · 15 lessons · 36 minአቤል · ዕድሜ 4-10 · 15 ትምህርቶች · 36 ደቂቃ

Join Dej school to watch this course.ይህን ትምህርት ለማየት ይመዝገቡ።

Create family accountተመዝገብ

Lessonsትምህርቶች

  1. 1Selam! Saying helloሰላም! ሰላምታ3 min3 ደቂቃ
  2. 2What's your name?ስምህ ማን ነው?2 min2 ደቂቃ
  3. 3Magic wordsየትሕትና ቃላት3 min3 ደቂቃ
  4. 4Good morning, good nightእንደምን አደርክ? ደህና እደር3 min3 ደቂቃ
  5. 5Counting 1 to 5ከ፩ እስከ ፭ መቁጠር2 min2 ደቂቃ
  6. 6Counting 6 to 10ከ፮ እስከ ፲ መቁጠር2 min2 ደቂቃ
  7. 7My familyቤተሰቤ2 min2 ደቂቃ
  8. 8Colorsቀለሞች3 min3 ደቂቃ
  9. 9My bodyሰውነቴ3 min3 ደቂቃ
  10. 10Animalsእንስሳት2 min2 ደቂቃ
  11. 11Food and drinksምግብና መጠጥ2 min2 ደቂቃ
  12. 12How do you feel?ምን ይሰማሃል?2 min2 ደቂቃ
  13. 13Sun, moon and starsፀሐይ፣ ጨረቃና ኮከብ2 min2 ደቂቃ
  14. 14At homeቤት ውስጥ2 min2 ደቂቃ
  15. 15Big review partyየክለሳ ድግስ2 min2 ደቂቃ

About Abelስለ አቤል

Abel teaches first Amharic words to kids growing up far from Ethiopia, with his friend Abebe the turtle, games and lots of practice out loud.አቤል ከኢትዮጵያ ርቀው ለሚያድጉ ልጆች የመጀመሪያ የአማርኛ ቃላትን ከጓደኛው ከኤሊው አበበ ጋር በጨዋታ ያስተምራል።

Reviewsግምገማዎች

No reviews yet. Families who take this course can be the first to share how it went.እስካሁን ግምገማ የለም። ይህን ትምህርት የሚወስዱ ቤተሰቦች ልምዳቸውን በመጀመሪያ ማካፈል ይችላሉ።

Questions and commentsጥያቄዎችና አስተያየቶች

Log in to see questions from other families.የሌሎች ቤተሰቦችን ጥያቄዎች ለማየት ይግቡ።